በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር ጨረታ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት እቃዎች የደንብ ልብስ ስፈት፡ የጓሮ አትክልት ዘር በ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድረን መግዛት እንፈልጋለን፡፡
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር ጨረታ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት እቃዎች የደንብ ልብስ ስፌት፣ የጓሮ አትክልት ዘር በ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድረን መግዛት እንፈልጋለን፡፡