በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ከ/ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከመደበኛ በጀት እና ከድጎማ በጀት እንዲሁም ከውስጥ ገቢ በመንግሥት ግዥ መመሪያ መሰረት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የትምህርት መገልገያ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::