Tender Detail

Tender Details

  • Company የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address አዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አንበሳ ጋራዥ በስተጀርባ ወይም ከዊንጌት ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ ከፍ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118299824
  • Website
  • Deadline15 Feb 2025, 4:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Educational And Training Equipment And Machinery

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ከ/ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከመደበኛ በጀት እና ከድጎማ በጀት እንዲሁም ከውስጥ ገቢ በመንግሥት ግዥ መመሪያ መሰረት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የትምህርት መገልገያ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002/2017

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ከ/ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከመደበኛ በጀት እና ከድጎማ በጀት እንዲሁም ከውስጥ ገቢ በመንግሥት ግዥ መመሪያ መሰረት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የትምህርት መገልገያ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ሕጋዊ ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 59 መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

 

ተ.ቁ

 የእቃው አይነት

 ኮድ

 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና

1

 የደንብ ልብስ

 6211

 4,250.00

2

 አላቂ የትምህርት ዕቃዎች

 6215

 4,000.00

3

 ቋሚ እቃ

 6313

 2,540.00

4

 ጥገና

 6244

 1,500.00

 

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ እና የዘመኑ ግብር የከፈለ፡፡
  2. በዘርፉ የተሰማሩበት ንግድ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸው::
  3. አቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ቫትን ጨምሮ በገዝዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ማስፈር እና በመጨረሻ ቦታ ላይ ፊርማ እና ማህተም በመምታት በ1 ኦርጅናል እና ኮፒ አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ የሆኑባቸውን እቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ 10 ፐርሰንት የውል ማስከበሪያ በማስያዝ እና የግዥ ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል ::
  7. አሸናፊው ድርጅት የትራንስፖርት ወጭ በራሳቸው እስከ ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታ የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በወጣበት 10ኛው ቀን 10፡30 ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4.00 በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 59 ይከፈታል፡፡
  10. እያንዳንዱ ተጫራች የዕቃዎችን ናሙና /ሳምፕል/ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፤
  11. የውል ማስከበሪያም ሆነ የጨረታ ማስከበሪያ ብር በቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ የማንቀበል መሆኑን እየገለፅን በባንክ የተረጋጋጠ ሲፒአ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  12. ትምህርት ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ የእቃውን መጠን ከውል በፊት 20% መጨመር እና 20% የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  13. ተጫራቾች በጥቃቅን እና አነስተኛ የምትወዳደሩ አምራቾች (ተጨማሪ እሴት) ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡ በዚሁ መሰረት ልዩ አስተያየት የሚደረግላቸው መሆኑን እየገለፅን ካደራጃቸው ተቋም ይህን የሚገልፅ የድጋፍ ደብዳቤ እንድታቀርቡ እንጠይቃለን፡፡
  14. ትምህርት ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

አድራሻ ፡- አዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አንበሳ ጋራዥ በስተጀርባ ወይም ከዊንጌት ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ ከፍ ብሎ የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0118299824 ወይም 0118279972 እንዲሁም 0118279268 አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10

 

የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender