በብርሃን ጉዞ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት የሚውሉ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የላብራቶሪ (ቤተ-ሙከራ ዕቃዎች)፣ የኮምፒውተር፣ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ እና የማባዣ ማሽን ጥገናዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡