Tender Detail

Tender Details

  • Company በየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት መምሪያ የብርሃን ጉዞ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ካዛንችሽ እንደራሴ ሆቴል ከፍ ብሎ ብርሃን ጉዞ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-85-40
  • Website
  • Deadline18 Feb 2025, 5:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Educational And Training Equipment And Machinery

በብርሃን ጉዞ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት የሚውሉ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የላብራቶሪ (ቤተ-ሙከራ ዕቃዎች)፣ የኮምፒውተር፣ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ እና የማባዣ ማሽን ጥገናዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት መምሪያ የብርሃን ጉዞ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


 

የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በብርሃን ጉዞ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት የሚውሉ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የላብራቶሪ (ቤተ-ሙከራ ዕቃዎች)፣ የኮምፒውተር፣ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ እና የማባዣ ማሽን ጥገናዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • የተጠቀሰውን የሥራ ዘርፍ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውንና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፤
  • የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ በ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሚቀርበው አጠቃላይ ዋጋ ጋር 3,000.00 ማቅረብ የሚችሉ፤
  • አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በተገለፀበት በ5 ቀን ውስጥ ውል መፈፀም እና 10 % የውል ማስረከቢያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችሉ ሲሆን የተወዳደሩባቸውንም ዕቃ ዋጋ ከነቫቱ ጠቅላላ ድምሩን ሞልቶ ማስገባት አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • የሚጠገነውን ዕቃ በአካል መጥታችሁ ማየትና ዋጋ መሙላት አለባችሁ፡፡

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአሥር የስራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ በት/ቤቱ የፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 4 የማይመለስ 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መወዳደር ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች በተመረጠው ናሙና መሠረት በ7 ቀን ውስጥ ዕቃዎችን በመ/ቤቱ ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡

ተጫራቾች ሠነድ ላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች የሚሸጥበትን ዋጋ እና ከነቫት ሌሎች መረጃዎችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው በ10/5/2017 ዓ.ም እስከ 11፡00 ሰዓት ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸል፡፡

ጨረታው የሚከፈተው በማግስቱ በ11/5/2017 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነው፡፡

መ/ቤቱ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው፡፡

አድራሻ ፡- ካዛንችሽ እንደራሴ ሆቴል ከፍ ብሎ ብርሃን ጉዞ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

ለበለጠ መረጃ ፡- 011-5-57-85-40/ 011-5-57-85-38

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት መምሪያ የብርሃን ጉዞ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

 

Save Tender