የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
የጨረታ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ወ/3/ ፋይናንስ ጽ/ቤት 02/2007ዓ.ም የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጻም ይፈልጋል፡፡