Tender Detail

Tender Details

  • Company የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት
  • Address ከመነን ሽሮ ሜዳ በሚወስደው መንገድ ፀሐይ ጮራ ት/ቤት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 12 22 600
  • Website
  • Deadline12 Feb 2025, 4:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electronics Materials

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ወ/3/ ፋይናንስ ጽ/ቤት 02/2007ዓ.ም የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ግዥ መፈጻም ይፈልጋል፡፡

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት


 

የግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ወ/3/ ፋይናንስ ጽ/ቤት 02/2007ዓ.ም የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ግዥ መፈጻም ይፈልጋል፡፡

ሎት 1. ቋሚ እቃ

ሎት 2. የመኪና መለዋወጫ እቃዎች

ሎት 3. የኤሌክትሪክ የጥገና ዕቃዎች

ሎት 4 ደንብ ልብስ

ሎት 5 ስቴሽነሪ እቃ

በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡

  1. የሚወዳደሩበት የንግድ ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመንግሥት ዕቃ ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገበበትን የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ::
  2. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በየሎቱ ሎት 1 ቋሚ እቃ 14730/ አስራ አራት ሺ ሰባት መቶ ሰላሳ ብር/፤ ሎት 2 የመኪና መለዋወጫ እቃዎች 37500/ሠላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር / ሎት 3. የኤሌከትሪክ የጥገና ዕቃዎች 1500 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር) ሎት 4. ደንብ ልብስ 2700 (ሁለት ሺ ሰባት መቶ ብር) ሎት 5. ስቴሽነሪ እቃዎች 1500 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር) በባንክ በተመሰከረ / CPO / ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።
  3. የሚያቀርቡት የዕቃው ዋጋ በሁለት ፖስታዎች ኦርጅናልና ኮፒ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  4. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው ቀን ከቀኑ 10 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ተዘግቶ በ11ኛው ቀን 4፡30 በወረዳው አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል የመከፈቻው ቀን በዓል ወይም እረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡
  5. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ዝርዝር የሚገልጽ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 ብር / አንድ መቶ ብር / በመክፈል ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች ለመወዳደር በመረጡት ዕቃ ናሙና ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ከመከፈቱ በፊት በወረዳው ጽ/ቤት መቅረብ አለባቸው፡፡ የሚያቀርበው የእያንዳንዱ ዕቃ ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡
  7. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የአቅራቢነት ማስረጃ ኮፒ የሚታይ መሆን አለበት።
  8. አቅራቢ ድርጅት በራሱ ትራንስፖርት የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ንብረት ክፍል መድረስ ይኖርበታል፡፡
  9. አሸናፊ ድርጅት የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  10. ውል ሰጪ ውል ከተዋዋለ በኋላ 20% ከውል በፊት የመቀነስ ከውል በኋላ 25% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለው
  11. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በከፈልም ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. ማብራሪያ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 011 12 22 600 መደወል ይቻላል፡፡
  13. የእያንዳንዱ ዕቃ ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡

 

ማሳሰቢያ ፡- ለጥቃቅን እና አነስተኛ ማህበራት ተጫራቾች 3% ታሳቢ ይደረጋል እንዲሁም ማህበራት መወዳደር የሚችሉት አምራች በሆኑበት የንግድ ዘርፍ ብቻ ነው

አድራሻ ፡- ከመነን ሽሮ ሜዳ በሚወስደው መንገድ ፀሐይ ጮራ ት/ቤት ፊት ለፊት

 

በጉ/ክ/ከ ወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት

 

Save Tender