ድርጅታችን ኢትዮጵያን ውሜን ኢምፓወርመንት አሶሴሽን (Ethiopian Women Empowerment Association) ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀፅ 57(1) መሰረት በሰርተፊኬት ቁጥር 4764 የካቲት 11/2012 የበጎ አድራጎት ስራ እንዲሰራ ፍቃድ ተሰጥቶት በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ሲሆን የ2024 በጀት አመት ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።