የኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር (OSRA) የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ የተቀናጁ የገጠር ልማት ሥራዎችን በመሥራት ላይ ይገኛል፡፡ ኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር እ.ኤ.አ. የ2024 ዓመታዊ ሂሳቡን በውጭ አዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
የኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር (OSRA) መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን ወሊሶ ወረዳ በድሬ ዱለቲ ቀበሌ ገበሬ ማህበር፤ በዳዎ ወረዳ ቡሣ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት፤ ቀርሳ ቀበሌ ገበሬ ማህበር እንደዚሁም ቀርሣ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በጠቅላላው አራት መካከለኛ የመጠጥ ውኃ ጉድጓዶችን ለማስቆፈር ይፈልጋል፡፡