Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር (OSRA)
  • Address ኢትዯጵያ, Phone: +251113679101
  • Website
  • Deadline01 Feb 2025, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር (OSRA) የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ የተቀናጁ የገጠር ልማት ሥራዎችን በመሥራት ላይ ይገኛል፡፡ ኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር እ.ኤ.አ. የ2024 ዓመታዊ ሂሳቡን በውጭ አዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

የኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር (OSRA)


 

የኦዲት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር (OSRA) የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ የተቀናጁ የገጠር ልማት ሥራዎችን በመሥራት ላይ ይገኛል፡፡ ኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር እ.ኤ.አ. የ2024 ዓመታዊ ሂሳቡን በውጭ አዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት :-

  1. በፌዴራል ዋና ኦዲተር ዕውቅና አግኝተው የተመዘገቡ
  2. የአዲት ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የዘመኑን ግብር የገበሩና የግብር መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
  4. የታደሰ የሥራ ፈቃድ ያላቸው
  5. መንግሥታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ውስጥ የሠሩበትን የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ ሁሉ የሚመረመረውን የሂሳብ መዛግብት ቀርበው በማየት የሚሠሩበትን የኦዲት ክፍያና ሥራውን የሚያጠናቅቁበትን ጊዜ በመግለጽ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ እንዲያስገቡ እናስታውቃለን። የጨረታው ማስገቢያ በተጠናቀቀ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ጨረታው ይከፈታል፡፡ አመልካቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ፡፡

አድራሻ ፡-

በሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 08 ዓለምገና ኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት 200 ሜትር ገባ ብሎ ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤቶች አካባቢ

ስልክ ቀጥር ፡- 0113 67 91 00/01/02

 

 

የኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር (OSRA)

 

Save Tender