የድሬዳዋ አስተዳደር አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ከላስተር ልማት ኮርፖሬሽን በማኑፋክቸሪንግ ሼድ ፕሮጀከት 3 የተገነቡ ሼዶችን የኤሌትሪክ አገልግሎት እንዲያገኙ ለማድረግ የኤሌትሪክ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ኤግዚቢሽን፣ ባዛር እና ዝግጅት የሚያገለግል የፕላስቲክ ሸራ ድንኳን ለማሰራት ስለሚፈለግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ስራውን ማሰራት ይፈልጋል፡፡