አይስ ዛት ሲ ከኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለሥልጣን ከጥቅምት 28 ቀን 2004 ዓ.ም ጀምሮ በቁጥር 2553 ህጋዊ ፍቃድ ያገኘ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ሴቶችና ሕፃናትን ሁለተናዊ በሆነ መልኩ እያገለገለ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡ በመሆኑም የድርጅቱን እ.አ.አ የ2024 የበጀት ዓመት የድርጅቱን ሒሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።