አይስ ዛት ሲ ከኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለሥልጣን ከጥቅምት 28 ቀን 2004 ዓ.ም ጀምሮ በቁጥር 2553 ህጋዊ ፍቃድ ያገኘ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ሴቶችና ሕፃናትን ሁለተናዊ በሆነ መልኩ እያገለገለ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡ በመሆኑም የድርጅቱን እ.አ.አ የ2024 የበጀት ዓመት የድርጅቱን ሒሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።
አይስ ዛት ሲ
የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ
አይስ ዛት ሲ ከኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለሥልጣን ከጥቅምት 28 ቀን 2004 ዓ.ም ጀምሮ በቁጥር 2553 ህጋዊ ፍቃድ ያገኘ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ሴቶችና ሕፃናትን ሁለተናዊ በሆነ መልኩ እያገለገለ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡
በመሆኑም የድርጅቱን እ.አ.አ የ2024 የበጀት ዓመት የድርጅቱን ሒሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጡ መስፈርቶችን የሚያሟላ በማንኛውም ደረጃ የሚገኝ ኦዲተር ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ በአስር ( 10 ) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የዋጋ ማቅረቢያ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በድርጅቱ ፖስታ ሳጥን ቁጥር በ15789 አ.አ እንዲልኩልን ወይም በአካል ከታች በተገለፀው አድራሻ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- ከመገናኛ ወደ ሲቪል ሰርቪስ በሚወስደው መንገድ ሸዋ ሱፐር ማርኬት ሳይደርስ
ባለው ኮብልስቶን መንገድ በስተቀኝ 200 ሜትር ገባ ብሎ፡፡
ስልክ ቁጥር +251 930 098 183/092 125 1658
ተፈላጊ መስፈርቶች:-
1. የኦዲተር የሙያ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
2. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
3. የዘመኑን ግብር ስስመክፈሉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
4. የግብር ከፋይ መስያ ቁጥር ያስው
5. ከፌዴራል ወይም ክልል ኦዲተር መሥሪያ ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለው መሆን አለበት፡፡
አይስ ዛት ሲ
