ታሪኩና ደስታ የህፃናት ትምህርት ዕድገት ማህበር በበጎ አድራጎት ድርጅት በቁጥር 1902 በሀምሌ 15 ቀን 2002 ዓ.ም የተመዘገበ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው:: ማህበራችን እ.ኤ.አ የ2024 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር /ኦዲት ለማስደረግ/ ይፈልጋል::