Tender Detail

Tender Details

  • Company ታሪኩና ደስታ የህፃናት ትምህርት ዕድገት ማህበር በበጎ አድራጎት ድርጅት
  • Address ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 የቤት ቁጥር 004/42 መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንፃ 2ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 091 120 6858
  • Website
  • Deadline18 Jan 2025, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ታሪኩና ደስታ የህፃናት ትምህርት ዕድገት ማህበር በበጎ አድራጎት ድርጅት በቁጥር 1902 በሀምሌ 15 ቀን 2002 ዓ.ም የተመዘገበ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው:: ማህበራችን እ.ኤ.አ የ2024 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር /ኦዲት ለማስደረግ/ ይፈልጋል::

ታሪኩና ደስታ የህፃናት ትምህርት ዕድገት ማህበር በበጎ አድራጎት ድርጅት


 

የኦዲት  ሥራ  ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

ታሪኩና ደስታ የህፃናት ትምህርት ዕድገት ማህበር በበጎ አድራጎት ድርጅት በቁጥር 1902 በሀምሌ 15 ቀን 2002 ዓ.ም የተመዘገበ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው:: ማህበራችን እ.ኤ.አ የ2024 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር /ኦዲት ለማስደረግ/ ይፈልጋል:: በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

መስፈርቶች

  • የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • በሙያው ብቃት እና በህጋዊነት በመንግስት የተመዘገቡ
  • የዘመኑ ግብር ከፍለው ፈቃዳቸውን ያሳደሱ
  • የኦዲቲንግ ሥራ ልምድ ያላቸው
  • የታክስ መለያ ቁጥር (TN No) ያላቸው መሆን አለባቸው
  • ተወዳዳሪዎች የቴክኒካልና ፋይናንሺያል ኘሮፖዛል ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን የሂሳብ ምርመራው አጠናቅቀው ሪፖርቱን የሚያስረክቡበት ጊዜና የአገልግሎቱን ዋጋ ሊያሳይ ይገባዋል:: በዚሁ መሠረት አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 የቤት ቁጥር 004/42 መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

 

ስልክ ቁጥር:- 091 120 6858/093 007 6735

 

Save Tender