ኤሊቬት ኢትዮጲያ የተባለው የውጪ የበጎ አድራጎት ድርጅት በኢትዮጲያ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ስር በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት በመዝገብ ቁጥር 5206 ህጋዊ ሰውነት የተሰጠው የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ድርጅታችን የ2024 በጀት ዓመት ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡