ኤሊቬት ኢትዮጲያ የተባለው የውጪ የበጎ አድራጎት ድርጅት በኢትዮጲያ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ስር በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት በመዝገብ ቁጥር 5206 ህጋዊ ሰውነት የተሰጠው የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ድርጅታችን የ2024 በጀት ዓመት ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
ኤሊቬት ኢትዮጲያ
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ
- በሙያው ብቃትና ህጋዊነት የታወቀ በመንግስት መመዝገቡን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ
- የዘመኑን ግብር ከፍለው ፈቃዳቸውን ያሳደሱ
- የኦዲቲንግ ስራ ልምድና ሙያ ያላቸው
- ቲን ቁጥር ያላቸው ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ኤሊቬት ኢትዮጲያ
አድራሻ : አዲስ አበባ፣ የካ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 09
ስልክ ቁጥር ፡ 0989127212/0911365759
ኢሜል : abenezerassefa10@gmail.com