የቤተሳይዳ በጎ አድራጎት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረስብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በቁጥር 2653 የተመዘገበ ሲሆን፣ ድርጅቱ ከ2024 ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ዓመታት የሂሣብ ሰነዱን ኦዲት ለማስደረግ የሚከተለውን መስፈርት የሚያሟሉ የውጭ አዲተር ይፈልጋል፡፡