Tender Detail

Tender Details

  • Company ቤተሳይዳ የበጎ አድራጎት ድርጅት
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911 057606
  • Website
  • Deadline21 Jan 2025, 11:05 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የቤተሳይዳ በጎ አድራጎት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረስብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በቁጥር 2653 የተመዘገበ ሲሆን፣ ድርጅቱ ከ2024 ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ዓመታት የሂሣብ ሰነዱን ኦዲት ለማስደረግ የሚከተለውን መስፈርት የሚያሟሉ የውጭ አዲተር ይፈልጋል፡፡

ቤተሳይዳ የበጎ አድራጎት ድርጅት


 

የኦዲት  ጨረታ  ማስታወቂያ

 

የቤተሳይዳ በጎ አድራጎት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረስብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በቁጥር 2653 የተመዘገበ ሲሆን፣ ድርጅቱ ከ2024 ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ዓመታት የሂሣብ ሰነዱን ኦዲት ለማስደረግ የሚከተለውን መስፈርት የሚያሟሉ የውጭ አዲተር ይፈልጋል፡፡

1. ህጋዊና የታደሠ የኦዲት ፈቃድ ያለው፣

2. የዘመኑን ግብር የከፈለና ቲን ቁጥር ያለው፡፡

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ማስረጃቸውን ማቅረብ ይችላሉ፡፡

 

አድራሻ ፡- ፖ.ሣ.ቁ.1579  ስልክ 0911 057606/ 0969 588131 አዲስ አበባ ፡፡

 

ቤተሳይዳ  የበጎ  አድራጎት  ድርጅት

Save Tender