ሪቺንግ ቢዮንድ ወርድስ በጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ ከጥር 1/2024 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታኅሣሥ 31 ቀን 2024 ዓ.ም ድረስ ያለውን የበጀት ዓመቱን ሂሳብ ህጋዊ ፍቃድ ባላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡