Tender Detail

Tender Details

  • Company ሪቺንግ ቢዮንድ ወርድስ በጎ አድራጎት ድርጅት
  • Address ወደኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ በሚወስደው መንገድ ደጅዘማች ወንድይራድ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ፊት ለፊት ባለው ከነማ ፋርማሲና በወረዳው 11 አስተዳደር ጽ/ቤት መሀል ባለው የኮብል መንገድ 20 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 15 42 26
  • Website
  • Deadline20 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ሪቺንግ ቢዮንድ ወርድስ በጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ ከጥር 1/2024 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታኅሣሥ 31 ቀን 2024 ዓ.ም ድረስ ያለውን የበጀት ዓመቱን ሂሳብ ህጋዊ ፍቃድ ባላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ሪቺንግ ቢዮንድ ወርድስ በጎ አድራጎት ድርጅት


 

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ሪቺንግ ቢዮንድ ወርድስ በጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ ከጥር 1/2024 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታኅሣሥ 31 ቀን 2024 ዓ.ም ድረስ ያለውን የበጀት ዓመቱን ሂሳብ ህጋዊ ፍቃድ ባላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ አመልካቾች ከዚህ በታች በተቀመጠው መስፈርት መሰረት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  1. የኦዲት ፍቃድ ያለው
  2. የዓመቱን የመንግሥት ግብር የከፈለ
  3. ተያያዥነት ያላቸውን ሰነዶች የሚያቀርብ

አድራሻ ፡- ወደኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ በሚወስደው መንገድ ደጅዘማች ወንድይራድ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ፊት ለፊት ባለው ከነማ ፋርማሲና በወረዳው 11 አስተዳደር ጽ/ቤት መሀል ባለው የኮብል መንገድ 20 ሜትር ገባ ብሎ፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 09 11 15 42 26

 

 

ሪቺንግ ቢዮንድ ወርድስ በጎ አድራጎት ድርጅት

 

Save Tender