የንጋት ብርሃን አ/ማ የገበያ ማዕከል በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የቤት ቁጥር 651 በመሃል መርካቶ አመዴ ገበያ ወረድ ብሎ የሚገኝ ህንፃ ሲሆን በዚሁ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ስፋቱ 169 ካሬ ሜትር የሆነ ለባንክ አገልግሎት የሚውል ቢሮ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።