ምዕራብ ጉጂ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ችሎት 8/4/2017 በዋለው ችሎት ንብረትነቱ የተከሳሽ የሆነው የቦታው ስፋት 272.6 ካሬ ሜትር በቡሌ ሆራ ከተማ ቡሌ ቃኜ ቀበሌ ውስጥ የሚገኘውን የመኖሪያ ቤት እንዲሸጥ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ችሎት አዟል፡፡ ስለሆነም ቤቱን መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ።