ምዕራብ ጉጂ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ችሎት 8/4/2017 በዋለው ችሎት ንብረትነቱ የተከሳሽ የሆነው የቦታው ስፋት 272.6 ካሬ ሜትር በቡሌ ሆራ ከተማ ቡሌ ቃኜ ቀበሌ ውስጥ የሚገኘውን የመኖሪያ ቤት እንዲሸጥ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ችሎት አዟል፡፡ ስለሆነም ቤቱን መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ።
ምዕራብ ጉጂ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
ውሳኔ አፈጻጸም ባለ መብት ወ/ሮ ታየች ቢተውልኝ እና በውሳኔ አፈጻጸም ባለ እዳ አቶ ማሊቻ ሚኤሳ መካከል ያለውን ምዕራብ ጉጂ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ችሎት 8/4/2017 በዋለው ችሎት የመኖሪያ ቤት ንብረትነቱ የተከሳሽ የሆነው የቦታው ስፋት 272.6 ካሬ ሜትር በቡሌ ሆራ ከተማ ቡሌ ቃኜ ቀበሌ ውስጥ የሚገኘውን አዋሳኙ በምስራቅ- አቶ ሮበሌ በምዕራብ– መንገድ፣ በሰሜን – አቶ በራቆ ጉሚቲ፣ በደቡብ አቶ መኮንን የሚያዋስኑትን እና የሚገኘውን የካርታ ቁጥር BH/9441/M-703/2016 የተሰጠበት ቀን 3/05/2016 ዓ/ም የውሳኔ ማስፈጸምያ ባለ እዳ አጠቃላይ ብር 2,108,086 (ሁለት ሚሊዮን አንድ መቶ ስምንት ሺ ሰማንያ ስድስት ብር) የሆነውን ተከሳሽ በጠየቀው የሚሸጥ ስለሆነ በመነሻ ብር 3,976000 (ሶስት ሚሊየን ዘጠኝ መቶ ሰባ ስድስት ሺ ብር) ቤቱ በሚገኝበት ቦታ ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 8፡00 ሰዓት
ከፍተኛ ግምት ላስገባው/ለሰጠው ግለሰብ እንዲሸጥ እና ውጤቱን በቀጠሮ ቀን 13/5/2017 ዓ/ም በ8፡00 ሰዓት ላይ ምዕራብ ጉጂ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ችሎት አዟል፡፡
ምዕራብ ጉጂ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት
