የኢትዮጵያ ሥጋ ደዌ ተጠቂዎች ብሔራዊ ማህበር እ.ኤ.አ. የ2024 የማህበሩ ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ስለፈለገ የተጠናቀቀው ዓመት (ከጃንዋሪ 1 - ዲሴምበር 31/2024) ሂሳብ ለማስመርመር Certified Auditors አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ስለፈለገ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንጋብዛለን፡፡