የኢትዮጵያ ሥጋ ደዌ ተጠቂዎች ብሔራዊ ማህበር እ.ኤ.አ. የ2024 የማህበሩ ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ስለፈለገ የተጠናቀቀው ዓመት (ከጃንዋሪ 1 - ዲሴምበር 31/2024) ሂሳብ ለማስመርመር Certified Auditors አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ስለፈለገ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንጋብዛለን፡፡
የኢትዮጵያ ሥጋ ደዌ ተጠቂዎች ብሔራዊ ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ

- Certified Auditors ፍቃድ ያላቸው፤
- የዘመኑ ግብር የከፈሉ፤
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- የቲን ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
ለኢትዮጵያ ሥጋ ደዌ ተጠቂዎች ብሔራዊ ማህበር ፖስታ ሣ /ቁጥር 70811 መላክ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን በአካል ለሚመጡ አድራሻችን ዘነበወርቅ አለርት ሆስፒታል
አቡነ አረጋዊ/ ገብረክርስቶስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ
በስልክ ቁጥር
0113211287/0118300057
/0911442642 አስፈላጊውን መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የኢትዮጵያ ሥጋ ደዌ ተጠቂዎች ብሔራዊ ማህበር