በአቃቂ/ ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ በሎት 1. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በሎት2. የደንብ ልብስ በሎት3. ሌሎች አላቂ ዕቃዎች, በሎት 4 አላቂ የህክምና ዕቃዎች በሎት 5. ቋሚ ዕቃዎች በሎት 6. የትምህርት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡