Tender Detail

Tender Details

  • Company በአቃቂ/ ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት
  • Address አቃ/ቃ/ደብረዘይት መንገድ ከየሺ ቶታል አስፋልት ገባ ብሎ ልዩ ስሙ አቃቂ አለም ባንክ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-471-61-58
  • Website
  • Deadline11 Jan 2025, 4:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Materials

በአቃቂ/ ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ በሎት 1. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በሎት2. የደንብ ልብስ  በሎት3. ሌሎች አላቂ ዕቃዎች, በሎት 4 አላቂ የህክምና ዕቃዎች በሎት 5. ቋሚ ዕቃዎች በሎት 6. የትምህርት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በአቃቂ/ ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት


 

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የዕቃ ግዢ ጨረታ

ማስታወቂያ ቁጥር 002/2017

 

በአቃቂ/ ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ በሎት 1. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በሎት2. የደንብ ልብስ  በሎት3. ሌሎች አላቂ ዕቃዎች, በሎት 4 አላቂ የህክምና ዕቃዎች በሎት 5. ቋሚ ዕቃዎች በሎት 6. የትምህርት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች

  • በመንግስት እቃ አቅራቢነት ተመዝግቦ የምስክር ወረቀት ያለው
  • ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  • ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውንና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  • ተጫራቾች የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር /በመክፈል ጨረታ ሰነዱን ከት/ቤቱ ፋይናንስ ከፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ባለው ዋጋ ማቅረቢያ ላይ በግልፅ በመሙላት በመጨረሻ ቦታ ላይ ስምና ፊርማ በማኖር በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከ2፡30 እሰከ 10፡30 ከት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ማስገባት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች በገዙት ሰነድ ባለው ዋጋ ማቅረቢያ ላይ በግልፅ በመሙላት ዋናውንና ኮፒ በማድረግ ማስገባት ይኖርባቸዋል ኮፒ ያላደረገ ተጫራች ለውድድር አይቀርብም
  • ተጫራቾች የሚያሲዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በሚያስገቡት ጨረታ ጠቅላላ ዋጋ 2% በማሰራት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ የመልካም አፈፃፀም ዋስትና የጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል ።
  • አሸናፊ ከታወቀ በኃላ ለተሸናፊው ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለሳል።
  • ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በወጣበት በ10ኛው ቀን 10፡30 ተዘግቶ በ 11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል።
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ተወዳዳሪዎች ለውድድር ሲቀርቡ የዕቃዎች ናሙና የግድ ማቅረብ ይገባቸዋል። ናሙና ለማቅረብ የማይችሉ ዕቃዎች የግድ በፎቶ መቅረብ አለባቸው
  • ተወዳዳሪዎች ለውድድር ሲቀርቡ የሚያቀርቡት ዋጋ በእያንዳንዱ ዕቃ ዋጋ ቫት ያካተተ መሆን አለበት።
  • ቫት ያላካተተ ተጫራች ለውድድር አይቀርብም ።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-471-61-58/011434-33-75 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

አድራሻ አቃ/ቃ/ደብረዘይት መንገድ ከየሺ ቶታል

አስፋልት ገባ ብሎ ልዩ ስሙ አቃቂ አለም ባንክ

 

በአቃቂ/ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት

 

Save Tender