ኢትዩ-ገልፍ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን በኢፌድሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ በሰርተፍኬት ቁጥር 0331 ተመዝግቦ የሚሰራ ሀገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ነው:: ከማህበሩ ጋር ላለፋት 3 አመታት ይሰራ የነበረው ኦዲተር ስራውን በማጠናቀቁ ማህበሩ በ2024 በጀት አመት አዲስ ኦዲተር መጋበዝና በሲቪል ማህበራት ኤጀንሲ መመሪያ መሰረት የሂሳብ ስራውን በህጋዊ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል::