ኢትዩ-ገልፍ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን በኢፌድሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ በሰርተፍኬት ቁጥር 0331 ተመዝግቦ የሚሰራ ሀገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ነው:: ከማህበሩ ጋር ላለፋት 3 አመታት ይሰራ የነበረው ኦዲተር ስራውን በማጠናቀቁ ማህበሩ በ2024 በጀት አመት አዲስ ኦዲተር መጋበዝና በሲቪል ማህበራት ኤጀንሲ መመሪያ መሰረት የሂሳብ ስራውን በህጋዊ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል::
ETHIO GULF DEVELOPMENT ASSOCIATION (ኢትዩ-ገልፍ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን)
ETHIO - GULF
ETHIO GULF DEVELOPMENT ASSOCIATION
የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዩ-ገልፍ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን በኢፌድሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ በሰርተፍኬት ቁጥር 0331 ተመዝግቦ የሚሰራ ሀገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ነው:: ከማህበሩ ጋር ላለፋት 3 አመታት ይሰራ የነበረው ኦዲተር ስራውን በማጠናቀቁ ማህበሩ በ2024 በጀት አመት አዲስ ኦዲተር መጋበዝና በሲቪል ማህበራት ኤጀንሲ መመሪያ መሰረት የሂሳብ ስራውን በህጋዊ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል::
ስለዚህም ፡-
- በሙያው ህጋዊ ፍቃድና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፌኬት ያለው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለውና የታደሰ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
- የዘመኑን ግብር የከፈለና የስራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ስራውን ሰርቶ ለመጨረስ የሚፈጅበትን ጊዜና ዋጋ እንዲሁም ሌሎች ማስረጃዎችን ጨምሮ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ፓስታ ሳጥን ቁጥር 16253 አ.አ እንድትልኩልን እናሳውቃለን::
ለበለጠ መረጃ ፡- TEL: 0956999944,
Ρ.Ο.ΒΟΧ: 16253 Ethiopia
Email info@ethiogulf.org
