የሼህ አደም ቱላ ፋውንዴሽን የተሰኘ ሀገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ ከህዳር 02/2015 እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም የሒሳብ ሪፖርቱን በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከታች በተቀመጡት አድራሻዎች ማስረጃቸውን በማቅረብ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።