የሼህ አደም ቱላ ፋውንዴሽን የተሰኘ ሀገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ ከህዳር 02/2015 እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም የሒሳብ ሪፖርቱን በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከታች በተቀመጡት አድራሻዎች ማስረጃቸውን በማቅረብ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
የሼህ አደም ቱላ ፋውንዴሽን
የውጪ ኦዲተር የጨረታ ማስታወቂያ

-
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
- የሙያ ማረጋገጫ ያለው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለውና የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ ማስረጃ የሚያቀርብ
- ከኢትዮጵያ ሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ፍቃድ ያለው
- መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ሒሳብ በመመርመር ልምድ ያለው
- ተወዳዳሪዎች ለሥራ የሚያስከፍሉትን ዋጋ እና ሰርተው የሚያስረክቡበትን ጊዜ የሚጠቅሱ ተጫራቾች አስፈላጊውን መረጃ ለማግኘት በዚህ ስልክ ቁጥር መደወል ይችላሉ።
አድራሻ ፡-
- አዲስ አበባ ፡- አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ፒያሳ ካንትሪ ሞል ሶስተኛ ፎ ነጃሺ ቢሮ ቁጥር 305 ስልክ ቁጥር +251-9-11282918
- ሐረር ፡- ሐኪም ወረዳ ቀበሌ 18 አራተኛ ኢማሙ አህመድ/ኢማን መስጂድ 1ኛ ፎቅ በፋውንዴሽኑ ዋና ቢሮ +251-9-12391032
የሼህ አደም ቱላ ፋውንዴሽን