ኦሞስ ሞርንግእስታር ችልድረን ድርጅት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አዋጅ ቁጥር 1113/2011 የተቋቋመ ሀገር በቀል ድርጅት ነው፡፡ ድርጅታችን በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2017 ዓ.ም የተከናወነ የፋይናንስ ዶክመንቶችን ኦዲት ለማድረግ እና ለቀጣይ ባሉትም ሁለት ዓመታት ማለትም እሰከ 2019 ዓ.ም ድረስ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡