Tender Detail

Tender Details

  • Company Omo's Morningstar Children organization (ኦሞስ ሞርንግእስታር ችልድረን ድርጅት)
  • Address ባንቢስ አካባቢ ከሊድ እስታር ኮሌጅ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916030072
  • Website
  • Deadline23 Dec 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ኦሞስ ሞርንግእስታር ችልድረን ድርጅት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አዋጅ ቁጥር 1113/2011 የተቋቋመ ሀገር በቀል ድርጅት ነው፡፡ ድርጅታችን በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2017 ዓ.ም የተከናወነ የፋይናንስ ዶክመንቶችን ኦዲት ለማድረግ እና ለቀጣይ ባሉትም ሁለት ዓመታት ማለትም እሰከ 2019 ዓ.ም ድረስ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

Omo's Morningstar Children organization (ኦሞስ ሞርንግእስታር ችልድረን ድርጅት)


ግልጽ  የኦዲት  ጨረታ  ማስታወቂያ

 

ኦሞስ ሞርንግእስታር ችልድረን ድርጅት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አዋጅ ቁጥር 1113/2011 የተቋቋመ ሀገር በቀል ድርጅት ነው፡፡ ድርጅታችን በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2017 ዓ.ም የተከናወነ የፋይናንስ ዶክመንቶችን ኦዲት ለማድረግ እና ለቀጣይ ባሉትም ሁለት ዓመታት ማለትም እሰከ 2019 ዓ.ም ድረስ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

መስፈርቶችም

  1. ተወዳዳሪዎች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የግብር ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተወዳዳሪዎች ኦዲት ለማድረግ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የኦዲት ስራውን ሰርተው የሚያጠናቅቁበትን ጊዜ መግለጽ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  3. ተወዳዳሪዎች ለሶሰቱም ዓመት ኦዲት ሪፖርት ለማድረግ የተሰማሙበትን ዋጋ በመግለጽ ይህ ማሰታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሶስት ተከታታይ ቀናት በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ባንቢስ አካባቢ ከሊድ እስታር ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የድርጅታችን ቢሮ በታሸገበት ፖስታ ላይ የድርጅቱን ማህተም በማስደረግ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ ፡-  ከላይ በዝርዝር የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሟላ ኦዲተር በዚህ ስራ ላይ መወዳደር የሚችል መሆኑን እየገለጽን ያልተሟላ መረጃ ለሚያቀርብ ኦዲተር በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ  መረጃ ፡-  ስልክ ቁጥር 0916030072/0913803472 በመደወል መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

ኦሞስ  ሞርንግ እስታር  ችልድረን  ድርጅት

Save Tender