ማረቃ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በጨረታ 07/2017 በዋን ዋሽ ሁለተኛ ዙር በጀት በሻማ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሴቶች ስነ-ንፅህና ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት በግንባታ ስራ ከደረጃ 9 እና በላይ የሆነ ፈቃድ ያላቸው የግል ተቋራጮች ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹት መመዘኛዎች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
ማረቃ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በጨረታ 06/2017 በዋን ዋሽ ሁለተኛ ዙር በጀት በኢየሱስ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ አንድ ብሎከ የሴቶች መፀዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በግንባታ ስራ ከደረጃ 9 እና በላይ የሆነ ፈቃድ ያላቸው የግል ተቋራጮች ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹት መመዘኛዎች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡