Tender Detail

Tender Details

  • Company ማረቃ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0948999120
  • Website
  • Deadline10 Jan 2025, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

ማረቃ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በጨረታ 07/2017 በዋን ዋሽ ሁለተኛ ዙር በጀት በሻማ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሴቶች ስነ-ንፅህና ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት በግንባታ ስራ ከደረጃ 9 እና በላይ የሆነ ፈቃድ ያላቸው የግል ተቋራጮች ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹት መመዘኛዎች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

ማረቃ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


1ኛ  ዙር  የሴቶች  ስነ-ንፅህና  ቤት

ግንባታ  ጨረታ  ማስታወቂያ

 

ማረቃ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በጨረታ 07/2017 በዋን ዋሽ ሁለተኛ ዙር በጀት በሻማ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሴቶች ስነ-ንፅህና ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት በግንባታ ስራ ከደረጃ 9 እና በላይ የሆነ ፈቃድ ያላቸው የግል ተቋራጮች ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹት መመዘኛዎች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ፡-

  • በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የስራ ፈቃድ እና የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት
  • የዘመኑን ግብር የከፈለበት ማስረጃ ማቅረብ አለበት
  • ቫት/የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /tin/ ተመዝጋቢ የሆነ
  • የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም ጥሬ ብር 12,000 /አስራ ሁለት ሺህ ብር/ ብቻ ማስያዝ የሚችል
  • አሁን ከምናሰራው ሥራ አንድ ደረጃ ዝቅ በሚል ስራ የተገኘ የመልካም ስራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችል
  • በስራ ላይ ያለ ተጫራች በእጃቸው ያለውን ስራ ቢያንስ 80% እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀበት መረጃ ከክፍያ ሰርተፊኬት ጋር ምንም ስራ በእጁ የሌለ ስለመሆኑ መረጃ ማቅረብ የሚችል
  • በጨረታ ካለፈ የጨረታውን 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል
  • ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ኦሪጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለብቻ የታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ በመ/ ቤቱ በተዘጋጀው ሳጥን መጨመር ይኖርበታል፡፡
  • ተጫራች በሚያቀርበው በሁሉም ጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ማህተምና ፈርማ መኖር አለበት
  • በሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም /ቢኖር ተቀባይነት የለውም/
  • ጨረታውን ለማሸነፍ የተጭበረበረ መረጃ ያቀረበ ተጫራች ያቀረበው የጨረታ ማስከበሪያ ይወረሳል ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ከመ/ቤት ግዥ ንብረት አስ/ር ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 07 ቀርባችሁ በማ/ወ ት/ት ጽ/ቤት በኩል ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ይህ ጨረታ በአየር ላይ የሚቆየው በጋዜጣው ከታወጀበት 21 ተከታታይ ቀን ድረስ ሲሆን በ 22ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን።

ማሳሰቢያ ፡-

  • ጨረታው ተጫራቾች ቢገኙም ባይገኙም ሊከፈት ይችላል።
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • የመክፈቻ እለት ሰንበት ወይም በዓል ቀን ከሆነ ቀጣይ ስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ዳውሮ  ዞን  ማረቃ  ወረዳ  ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Save Tender