የቆሎ ተማሪ ፋውንዴሽን በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 ተመዝግቦ በመዝገብ ቁጥር 5341 ህጋዊ ሠውነት የተሰጠው የውጭ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ የ2024 በጀት አመት ኦዲት ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል፡፡