Tender Detail

Tender Details

  • Company Yekolo Temari Foundation (የቆሎ ተማሪ ፋውንዴሽን)
  • Address መገናኛ ለም ሆቴል አካባቢ፣ አሌፍ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0933160509
  • Websitehttps://www.yekolotemari.org/gallery
  • Deadline27 Dec 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የቆሎ ተማሪ ፋውንዴሽን በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 ተመዝግቦ በመዝገብ ቁጥር 5341 ህጋዊ ሠውነት የተሰጠው የውጭ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ የ2024 በጀት አመት ኦዲት ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Yekolo Temari Foundation (የቆሎ ተማሪ ፋውንዴሽን)


የኦዲት  ስራ  ጨረታ  ማስታወቂያ

 

የቆሎ ተማሪ ፋውንዴሽን በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 ተመዝግቦ በመዝገብ ቁጥር 5341 ህጋዊ ሠውነት የተሰጠው የውጭ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ የ2024 በጀት አመት ኦዲት ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ሰነዳችሁን በአካል በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  1. የአዲተር ንግድ ፈቃድ እና የሙያ ማረጋገጫ
  2. TIN ኮፒ እና ግብር ስለመክፈሉ
  3. ስራውን ሰርቶ ለማቅረብ የሚፈጅበት የጊዜ ገደብና የገንዘብ መጠን፡፡

አድራሻ ፡- ወደ መገናኛ ለም ሆቴል አካባቢ፣ አሌፍ ሆቴል አጠገብ

ስልክ  ቁጥር ፡- 0933160509/0911753581

 

የቆሎ  ተማሪ  ፋውንዴሽን

Save Tender