በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሆሮ ጉዱፉ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ የሚገኘው የጨፌ ቡሉቅ ገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ማህበር የፀረ-ተባይ ኬሚካል በበቆሎ ዘር ላይ የሚነከር 2500 (ሁለት ሺህ አምስት መቶ) ሊትር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡