Tender Detail

Tender Details

  • Company የጨፌ ቡሉቅ ገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ማህበር
  • Address በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 057-666-0203
  • Website
  • Deadline27 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Chemicals And Reagents

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሆሮ ጉዱፉ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ የሚገኘው የጨፌ ቡሉቅ ገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ማህበር የፀረ-ተባይ ኬሚካል በበቆሎ ዘር ላይ የሚነከር 2500 (ሁለት ሺህ አምስት መቶ) ሊትር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የጨፌ ቡሉቅ ገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ማህበር


2ኛ  ዙር  የወጣ  ግልጽ  የጨረታ  ማስታወቂያ

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሆሮ ጉዱፉ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ የሚገኘው የጨፌ ቡሉቅ ገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ማህበር የፀረ-ተባይ ኬሚካል በበቆሎ ዘር ላይ የሚነከር 2500 (ሁለት ሺህ አምስት መቶ) ሊትር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ዘርን ለማሸት (Seed treatment chemical) የሚያገለግል Maxima /ማክሲማ/ እና Fumugation Sheet /ፉሙጌሽን ሺት/ Size (LxBxH) 20x20x18 ማቅረብ የሚችል፤

  1. በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው ያላት፣
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና ያሳደሰ፣
  3. የከፈሉበትን ሕጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የመጫረቻ ዕቃው አይነት ቀጥተኛ የሆነ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  4. የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቅት እና (TIN) ሰርተፊኬት ያለው፡፡
  5. ከቫት ነጻ መሆኑን ከሚመለከተው አካል ማቅረብ የሚችል፡፡
  6. የጨረታ ሰነዱን ከዝርዝር መመሪያው ጋር የማይመለስ ብር 50 በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ በሚገኘው በመሥሪያ ቤታችን የሒሳብ ክፍል ቢሮ ቁጥር 3 ቀርበው መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  7. የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ ማስያዝ የሚችል፤
  8. የጨረታ ሳጥን የሚታሸግበት ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ11ኛው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ሆኖ የሚከፈተው በ11ኛው የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ሰዓት መሆኑን እየገለጽን፤ የተጫራቾችም ሆነ የወኪሎቻቸው አለመገኘት ሰነዱን ከመከፈት የማያግደው መሆኑን እንገልጻለን።
  9. አሸናፊው ድርጅት የአሸነፈውን Maxima እና Fumugation Sheet ኬሚካል በገዢ መጋዘን አራግፎ ሲጨርስ ክፍያ የሚፈፀምለት ይሆናል፡፡
  10. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ፖስታዎችን ሲያመጡ የቴከኒክና የዋጋ ማቅረቢያውን በተለያየ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡

ለበለጠ  መረጃ  በስልክ  ቁጥር  ፡- 057-666-0203/ 0910120067

 

በኦሮ/ክ/ መንግሥት  ሆሮ  ጉዱሩ  ወለጋ  ዞን  የጨፌ  ቡሉቅ  የገበሬዎች  ህ/ሥ/ዩ/ኃ/የተ/ማኀበር

Save Tender