በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ከልል የቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ አገልግሎት የማይሰጡ (አሮጌ) ንብረቶች ማለትም መኪናዎች፣ ጎማዎች ፣የሞተር ሳይክሎች ጀነሬተሮች እና የተለያዩ ብረታ ብረቶች በሎት በሎት በመከፋፈል ባላቸው ይዞታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡