Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት
  • Address የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ደ/ወርቅ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0917503586
  • Website
  • Deadline12 Jan 2025, 3:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ከልል የቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ አገልግሎት የማይሰጡ (አሮጌ) ንብረቶች ማለትም መኪናዎች፣ ጎማዎች ፣የሞተር ሳይክሎች ጀነሬተሮች እና የተለያዩ ብረታ ብረቶች በሎት በሎት በመከፋፈል ባላቸው ይዞታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ከልል የቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ አገልግሎት የማይሰጡ (አሮጌ) ንብረቶች ማለትም መኪናዎች፣ ጎማዎች ፣የሞተር ሳይክሎች ጀነሬተሮች እና የተለያዩ ብረታ ብረቶች በሎት በሎት በመከፋፈል ባላቸው ይዞታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች በጨረታው ላይ ሲወዳደሩ ለእያንዳንዱ የእቃ /ተሸከርካሪ/ አይነቶች በሎት በሎታቸው የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ።

  1. ዲፌንደር ደብል ገቢና በሎት 1 ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 ( ሃምሳ ሺህ ብር)
  2. 5 ኤል ታከሲ በሎት 2 ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ብር 35,000 ( ሰላሳ አምስት ሺህ ብር )
  3. የሞተር ሳይክሎች በሎት 3 ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 ( አስር ሺህ ብር )
  4. አሮጌ የመኪና ጎማዎች፣ አሮጌ የመኪና ብረታ ብረቶች እና አሮጌ ጀነሬተሮች በሎት 4 ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2,000 (ሁለት ሺህ ብር)
  5. ጨረታው ለተከታታይ 30 ቀናት ክፍት ሆኖ በ30ኛው ቀን ከሰዓት 9፡00 ሰአት ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከሰዓት 9፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ዕለቱ ዝግ ወይንም በአል ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ዶከመንት ከደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ከግዥና ንብረት አስ/ር ቢሮ ቁጥር 8 /ስምንት/ በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ዶክመንት መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች ያስገቡት የጨረታ ዶክመንት ሙሉ ከሆነ ተጫራቾቹ ቢገኙም ባይገኙም የጨረታ ፖስታዎች ይከፈታል፡፡
  8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ደ/ወርቅ

ስልክ ቁጥር ፡- 0917503586/ 0925270379

በደቡብ  ምዕራብ  ኢትዮጵያ  ሕዝቦች  ክልል  የቤንች  ሸኮ  ዞን  የደቡብ  ቤንች  ወረዳ  ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት

Save Tender