የህንፃ ላይ ስም ጽሁፍ
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሎት አንድ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና ሎት ሁለት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ አፈጻጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው የግዥ መመሪያ መሰረት በሰሜን ሪጅን የመቀሌ ጽ/ቤት የቢሮ እድሳት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡