በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ማራሚያ ቤት አስተዳደር ፅ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጨዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት የ2017 ዓ.ም በጀት ከጥር 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ለ6 (ለስድት) ወር ለሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡