በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ማራሚያ ቤት አስተዳደር ፅ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጨዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት የ2017 ዓ.ም በጀት ከጥር 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ለ6 (ለስድት) ወር ለሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በአርሲ ዞን የመርቲ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ማራሚያ ቤት አስተዳደር ፅ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጨዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት የ2017 ዓ.ም በጀት ከጥር 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ለ6 (ለስድት) ወር ለሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት ማንኛውም ጨረታውን ለመካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ ፡-
- የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ወይም ቢሮ የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና አግባብነት ያለው 2017 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) የተመዘገቡ ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 30 (ሰላሳ) ከፍሎ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ፅ/ቤት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸውን በሰም በታሽገ ፖስታ በማድረግ በወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ፅ/ቤት ውስጥ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር አለባቸው::
- ተጫራቾቹ የጨረታ ማስከበሪያ ከመቶ 2% በጥሬ ገንዘብ ወይም በተመሰከረለት ቼከ እና የምግብ እህል ናሙና ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው።
- በጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅቶ የበሰለ ምግብ ለማቅረብ የሚቀርቡ ማህበራት ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡ ይህ ካልተገኘ በጥሬ እህል እናወዳድራለን፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ቀን በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን በስራ ቀን ከጠዋቱ በ 4፡00 ሰዓት በወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ፅ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም የህግ ታራሚ ኮሚቴዎች እና የማረሚያ ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- የወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ፅ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅቶ የበሰለ ምግብ ለማቅረብ የሚቀርቡ ማህበራት በማረሚያ ቤቱ ውስጥ በተዘጋጀ ማብሰያ ቤት ውስጥ ምግብ አብስሎ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ማረሚያ ቤቱ የሚገኝበት ከተማ በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ መርቲ ወረዳ ማረሚያ ቤት።
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0921487747/0224410031
በኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በአርሲ ዞን የመርቲ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት
አቦምሳ
