የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ2016 እና የ2017 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በፌዴሬሽኑ ህንፃ በግራውንድ ፍሎር ላይ የሚገኙትን 3 ክፍሎች ወደ ፎቅ መወጣጫ ደረጃ ለማሰራት ስለፈለገ በቀረበው Specification መሠረት በእስቴየር ኢላቬሽን ተተክቶ መሠራት እንዲችል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ::