Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Athletics federation (የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን)
  • Address ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንጻ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-47-97-94
  • Websitehttps://eaf.org.et/
  • Deadline03 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በፌዴሬሽኑ ህንፃ በግራውንድ ፍሎር ላይ የሚገኙትን 3 ክፍሎች ወደ ፎቅ መወጣጫ ደረጃ ለማሰራት ስለፈለገ በቀረበው Specification መሠረት በእስቴየር ኢላቬሽን ተተክቶ መሠራት እንዲችል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ::

Ethiopian Athletics federation (የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን)


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በፌዴሬሽኑ ህንፃ በግራውንድ ፍሎር ላይ የሚገኙትን 3 ክፍሎች ወደ ፎቅ መወጣጫ ደረጃ ለማሰራት ስለፈለገ በቀረበው Specification መሠረት በእስቴየር ኢላቬሽን ተተክቶ መሠራት እንዲችል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ::

በዚሁ መሠረት፡-

  1. በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፤
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው፤
  3. ተጫራቾች ጨረታውን በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት ብር) በመክፈል ጉርድ ሾላ በሚገኘው በፌዴሬሽኑ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ::
  4. ተጫራቾች ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርባቸዋል::
  5. ተጫራቾች የመጫረቻ ስነዶቻቸውን ዋናውንና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 2 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የዋጋ ዝርዝር ከጠቅላላው ዋጋ 5% CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
  7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት በፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 5 (መሰብሰቢያ አዳራሽ) ይከፈታል:: የመክፈቻ ቀን ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል::
  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ ፡- ጉርድ  ሾላ  አትሌቲክስ  ፌዴሬሽን  ሕንጻ  2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6

ለበለጠ መረጃ፡- 0116-47-97-94/ 0116-47-95-78 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::

ፋክስ 0116-45-08-79

ፖ.ሳ.ቁ 13336

 

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

Save Tender