ድኤት በረከት ዮሴፍ መታሰቢያ የህፃናት መርጃ ፋውንዴሽን በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ሃገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሆኖ ነሐሴ 21/2011 ዓ.ም በቁጥር 4403 የተመዘገበ ሲሆን ፍቃዳቸውን ያሳደሱ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ እ.ኤ.አ የ2024 ዓመታዊ የሂሳብ ምርመራ ማስደረግ ይፈልጋል።