ድኤት በረከት ዮሴፍ መታሰቢያ የህፃናት መርጃ ፋውንዴሽን በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ሃገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሆኖ ነሐሴ 21/2011 ዓ.ም በቁጥር 4403 የተመዘገበ ሲሆን ፍቃዳቸውን ያሳደሱ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ እ.ኤ.አ የ2024 ዓመታዊ የሂሳብ ምርመራ ማስደረግ ይፈልጋል።
ረድኤት በረከትና ዮሴፍ መታሰቢያ የህፃናት መርጃ ፋውንዴሽን
ዓመታዊ የሂሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ
ረድኤት በረከት ዮሴፍ መታሰቢያ የህፃናት መርጃ ፋውንዴሽን በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ሃገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሆኖ ነሐሴ 21/2011 ዓ.ም በቁጥር 4403 የተመዘገበ ሲሆን ፍቃዳቸውን ያሳደሱ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ እ.ኤ.አ የ2024 ዓመታዊ የሂሳብ ምርመራ ማስደረግ ይፈልጋል።
በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች መረጃችሁን በፖስታ ሳጥን ቁጥር 7245 በመላክ ወይንም የካ ክ/ከተማ ወረዳ 08 በሚገኘው ጽ/ቤታችን በስልክ ቁጥር 0922 75 07 52 በመደወል ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።
ረድኤት በረከትና ዮሴፍ መታሰቢያ የህፃናት መርጃ ፋውንዴሽን
