ቆቃ- ኤጀርሳ ፍላወር ፋርምስ ኮሚኒቲ ስፖርት ፕሮጀክት "Koka -Ejersa Flower Farms' Community Support Project" (KEFF-COSP) ከፌዴራል የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየሰራ ያለ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ነው:: ድርጅቱ እ.አ.አ ከ ጃንዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ስለፈለገ ከዚህ በታች የተጠቀሱት መስፈርቶቹን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡